ሰላም እንደናችሁ ውድ የሚሊኒየም 2ኛ ደ/ት/ቤት መምህራን የ1ኛ ሲሚስተር የተማሪዎች ውጤት በአስቸኳይ ወደ ሲስተም እድገባ ስለተባለ ክፍል ድልደላ ስለተደረገ ትክክለኛ በምታስተምሩበት ክፍል መመደባችሁን በማረጋገጥ ዝግጁ እንድትሆኑ አመሰግናለሁ!!